Tuesday, May 29, 2012

the best poem collections

''' ምርጥ አባባሎች'''
- የማያውቅ ማወቅንም የሚያውቅ ምሁር ነውና ተከተለው
- ለገዛ ራስህ ክቡር ዓላማዎች ታምኝ ሁን።
- የትምህርት ሁሉ ዓላማና ግብ ስብዕናን ማዳበር ነው።
- ማለዳ ስንነሳ ልብ እንበል? ከሐብት ሁሉ የሚልቁት 24 ሳዓታት የኛ ናቸው።
- ምንም ሳንሰራ ከምናሳልፈው ህይወት ስህተት እየሰራን የምንገፋው ህይወት የተሻለ ነው።
- የያውን ሁሉ ለመያዝ የሚሞክር አንድ ቀን እባብ ጨብጦ ይነደፋል።
- የቁም ነገር ጫፍ የሚባለው ሩቅ ያለውን መመልከት ሳይሆን በእጁ ያለውን መስራት ነው።-
- ስህተቱን ሲያውቅ ጩቤ የማይረግጥ ምሁር ምሁር ሊባል አይችልም።
- ነፃነት ስህተት የመሥራት መብትን ካላካተተ መኖር ፋይዳ የለውም።
- ሲጋራ በአካል ውስጥ የሚጓዝ የጫካ ውስት እሳት ነው።
- በዓለም ከፍተኛ መራራ ነገር ቢኖር ራዕይ አባል ሆኖ መፈጠር ነው።
- ባልና ሚስት በጋራ የሚተነፍስ ሳንባ ባይነራቸውም በጋራ የሚጓዝ የትዳር ሰንሰለት አላቸው።
- በዓለም ትልቁ ውርደት ከመስራት የሰው እጅ ማየት ነው።
- በአንድ ዛፍ የሚዘሉ ጉሬዛና ጦጣ አብረው ቢውሉም ተቃቅፈው አይተኙም።
- በኢላማህ የማትተማመን ከሆንክ ወደ ነብር አትተኩስ።
- በዛሬ ደስታ ብቻ የሚፈነድቁ ሰዎች ውብ አበባ ከተቀጠፈ መጠውለጉን የሚዘነጉ ናቸው።
- በፍቅር የተነሳ ልብ በፍቅር ይሰክናል።
- ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ውሃ አይዝልም ነበር።
- ብቃት የሚመጣው በውጥረት ሳይሆን በተግባር ምጥቀት ነው።
- ለማመን እንጂ ላለማመን ምክንያት አያስፈልግም::
- መልከመልካም ሴት ባየህ ጊዜ ተፈጥሮን አድንቅ እንጂ የዝሙትን መንፈስ አይሰማህ' ዝሙት ከደካማ መንፈስ የሚመንጭ ነው።
- እያንዳንዱ ይሕይወት ቀን ወደ ሞት የሚያደርስ ደረጃ ነው።
- ወደ ፊት የምንራመድ ከሆነ ታሪክን መድገም ብቻ ሳይሆን አዲስ ታሪክ መፍጠር አለብን።/መሀተመ ጋንዲ/
ሕይወት ባለብዙ አቅጣጫ ስለሆነች በአንድ መንገድ ብቻ አይተህ ተስፋ አትቁረጥ።
- ሕይወትና ፍላጎት እንደ ተቆራኙ ወፎች ናቸው፤ ተያይዘው ይበራሉ። አንዱ እስካለ ሌላው ይኖራል።
- ሕይወት ጣፋጭነትንም ሆነ ጎምዛዛነቷ የሚታወቀው ቀምሰን ስናጣጥመው ብቻ ነው፡፡
- በችግራችን ጊዜ ችግራችን ለመውጣት የማይገባ ግን ስለ ስራ አንድ አዲስ እና ነገርን እንፈጥራለን።
- ለአመንው ለአቀድነው ነገር ህወታችንን መስዋት ማድረግ አስቸጋሪ አይሆንም፡፡
- በሕይወታችን የአንድ ደቂቃ ትዕግስት ማጣት የዘላለም ጸጸት ያስከትላል።/ ከአድማስ ባሻገር/
በዛሬ ደስታ ብቻ የሚፈነድቁ ሰዎች ውብ አበባ ከተቀጠፈ መጠውለጉን የሚዘነጉ ናቸው።
'ጨዋታና ፈገግታ የሌለው ፍቅር ጨው እንደሌለው ወጥ ነው' ።
* ሀጥያትን ለማሽነፍ መጀመሪያ መራቢያ ቦታውን ማጥፋት አለብህ ልክ እንደ ወባ :
ትዳር ማለት አግብተው የሚኖሩት ሳይሆን በየጊዜው የሚጋቡት ነው

No comments:

Post a Comment